አዲስ አበባ ባለፉት አምስት ዓመታት በመንገድ መሠረተ ልማት ተጨባጭ የማንሰራራት ለውጦችን አሳይታለች
AMN -ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ጳጉሜን 2ን “የማንሰራራት ቀን” በማስመልከት በከተማዋ በመንገድ ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችና መሠረተ ልማቶችን የሚያሳይ የፎቶ አውደ-ርዕይ አዘጋጅቷል። የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሙህዲን ራሻድ እንደገለጹት፤ አውደ-ርዕዩ በከተማዋ ባለፉት አምስት ዓመታት የተሰሩ የመንገድ መሠረተ ልማቶች ላይ የተገኙ ተጨባጭ ውጤቶችን ለሕዝብ ለማሳየት ያለመ ነው። ከተማዋ ባለፉት […] The post አዲስ አበባ ባለፉት አምስት ዓመታት በመንገድ መሠረተ ልማት ተጨባጭ የማንሰራራት ለውጦችን አሳይታለች appe
ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







